Lukewarm Christianity [Part 1] - Ep.5
Manage episode 397752126 series 3544099
በራድ ወይም ትኩስ እንዳይደለህ ሥራህን አውቃለሁ። በራድ ወይም ትኩስ ብትሆንስ መልካም በሆነ ነበር።”“እንዲሁ ለብ ስላልህ በራድም ወይም ትኩስ ስላልሆንህ ከአፌ ልተፋህ ነው።”
— ራእይ 3፥15-16
ለምን ለብ ያለ ክርስትና ለብዙ ወጣት አማኞች አሳሳቢ እንደሆነ ጠይቀው ያውቃሉ? በፖድካስታችን ራእይ 3፡15-16 ስንመረምር ይከታተሉ፣ ይህ ጉዳይ ለምን እንደሚያስቸግረን እንም እንዴት ከዚ ወተን ወደ ትልቅ እና አርኪ የክርስትና ሂዎት እንደምንሻገር አብረን እንይ።
ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተኣችንን ማግኘት ይችላሉ።
እኛን ማግኘት ከፈለጉ እነዚህን በመጠቀም ሊያገኙን ይችላሉ፡-
--- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/aastu-ecsf/message13 episoder